መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ
ብሉይ ኪዳን
- OT
ዘፍጥረት
GEN
ዘጸአት
EXO
ዘሌዋውያን
LEV
ዘህልቍ
NUM
ዘዳግም
DEU
ኢያሱ
JOS
መሣፍንት
JDG
ሩት
RUT
1ኛ ሳሙኤል
1SA
2ኛ ሳሙኤል
2SA
1ኛ ነገሥት
1KI
2ኛ ነገሥት
2KI
1ኛ ዜና መዋዕል
1CH
2ኛ ዜና መዋዕል
2CH
ዕዝራ
EZR
ነህምያ
NEH
አስቴር
EST
ኢዮብ
JOB
መዝ ዳዊት
PSA
ምሳሌ
PRO
መክብብ
ECC
መኃልየ መኃልይ
SOS
ኢሳይያስ
ISA
ኤርምያስ
JER
ሰቆቃው ኤርምያስ
LEM
ሕዝቅኤል
EZA
DAN
ሆሴዕ
HOS
ኢዮኤል
JOE
አሞጽ
AMO
አብድዩ
OBA
ዮናስ
JON
ሚክያስ
MIC
ናሆም
NAH
ዕንባቆም
HAB
ሶፎንያስ
ZEP
ሐጌ
HAG
ዘካርያስ
ZEC
ሚልክያ
MAL
አዲስ ኪዳን
- NT
ማቴዎስ
MAT
ማርቆስ
MAR
ሉቃስ
LUK
ወንጌል ዮሐንስ
JOH
ሐዋርያት ሥራ
ACT
ሮሜ
ROM
1ኛ ቆሮንቶስ
1CO
2ኛ ቆሮንቶስ
2CO
ገላትያ
GAL
ኤፌሶን
EPH
ፊልጲ
PHP
ቆላስይስ
COL
1ኛ ተሰሎንቄ
1TH
2ኛ ተሰሎንቄ
2TH
1ኛ ጢሞቴዎስ
1TI
2ኛ ጢሞቴዎስ
2TI
ቲቶ
TIT
ፊልሞና
PHI
ዕብራውያን
HEB
ያዕቆብ
JAM
1ኛ ጴጥሮስ
1PE
2ኛ ጴጥሮስ
2PE
1ኛ ዮሐንስ
1JO
2ኛ የዮሐንስ
2JO
3ኛ የዮሐንስ
3JO
ይሁዳ
JUD
ዮሐንስ ራእይ
REV
Search
ትግርኛ
About
ኢዮብ
38
- Job 38
«
‹
38
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
›
»
1
እግዚአብሔርም በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ለኢዮብ መለሰ እንዲህም አለ።
Related
ኢዮ
40:6
-
እግዚአብሔርም
...
2
ያለ እውቀት በሚነገር ቃል ምክርን የሚያጨልም ይህ ማነው?
Related
ኢዮ
42:3
-
ያለ እውቀት ም
...
ኢሳ
40:13
-
የእግዚአብሔርን
...
ኢዮ
35:16
-
ስለዚህ ኢዮብ
...
ኢዮ
34:35
-
ኢዮብ ያለ እው
...
3
እንግዲህ እንደ ሰው ወገብህን ታጠቅ፤ እጠይቅሃለሁ፥ አንተም ተናገረኝ።
Related
ምሳ
31:17
-
ወገብዋን በኃይ
...
1ነገ
18:46
-
የእግዚአብሔርም
...
ኢዮ
40:7
-
እንግዲህ እንደ
...
ኢዮ
42:4
-
እባክህ፥ ስማኝ
...
ኤር
1:17
-
አንተ ግን ወገ
...
4
ምድርን በመሠረትሁ ጊዜ አንተ ወዴት ነበርህ? ታስተውል እንደ ሆንህ ተናገር።
Related
ኢሳ
40:12
-
ውኆችን በእፍኙ
...
ኢዮ
15:7
-
በውኑ መጀመሪያ
...
ዕብ
1:10
-
ይላል። ደግሞ።
...
ኢዮ
34:13
-
ምድርን አደራ
...
መዝ
104:5
-
ለዘላለም እንዳ
...
ምሳ
8:29
-
ለባሕርም ዳርቻ
...
ምሳ
30:4
-
ወደ ሰማይ የወ
...
5
ብታውቅስ መሠፈሪያዋን የወሰነ፥ በላይዋስ የመለኪያ ገመድ የዘረጋ ማን ነው?
Related
ዘካ
1:16
-
ስለዚህ እግዚአ
...
ኢዮ
34:13
-
ምድርን አደራ
...
ኢሳ
40:12
-
ውኆችን በእፍኙ
...
6-7
አጥቢያ ኮከቦች በአንድነት ሲዘምሩ፥ የእግዚአብሔርም ልጆች ሁሉ እልል ሲሉ፥ መሠረቶችዋ በምን ላይ ተተክለው ነበር? የማዕዘንዋንስ ድንጋይ ያቆመ ማን ነው?
Related
ኢዮ
26:7
-
ሰሜንን በባዶ
...
8
ከማኅፀን እንደሚወጣ በወጣ ጊዜ ባሕርን በመዝጊያዎች የዘጋ ማን ነው?
Related
መዝ
33:7
-
የባሕርን ውኃ
...
ዘፍ
1:9
-
እግዚአብሔርም።
...
መዝ
104:7
-
ከዘለፋህም ይሸ
...
ኤር
5:22
-
በውኑ እኔን አ
...
9
ደመናውን ለልብሱ፥ ጨለማንም ለመጠቅለያው አደረግሁ፤
10
ድንበሩን በዙሪያው አድርጌ፥ መወርወሪያዎቹንና መዝጊያዎቹን አኑሬ።
Related
መዝ
33:7
-
የባሕርን ውኃ
...
11
እስከዚህ ድረስ ድረሺ፥ አትለፊ፤ በዚህም ለትዕቢተኛው ማዕበልሽ ገደብ ይሁን አልሁ።
Related
ምሳ
8:29
-
ለባሕርም ዳርቻ
...
መዝ
124:5
-
በዚያን ጊዜ የ
...
12-13
የምድርን ዳርቻ ይይዝ ዘንድ፥ ከእርስዋም በደለኞች ይናወጡ ዘንድ፥ በውኑ ከተወለድህ ጀምሮ ማለዳን አዝዘሃልን? ለወገግታም ስፍራውን አስታወቀኸዋልን?
14
ጭቃ ከማኅተም በታች እንደሚለወጥ እንዲሁ እርስዋ ትለወጣለች፤ ነገርም ሁሉ እንደ ልብስ ተቀልሞአል።
15
ከበደለኞች ብርሃናቸው ተከልክሎአል፥ ከፍ ያለውም ክንድ ተሰብሮአል።
Related
ኢዮ
31:22
-
ትከሻዬ ከመሠረ
...
ኢዮ
24:17
-
የጥዋት ብርሃን
...
ኢዮ
5:14
-
በቀን ጨለማን
...
ዘህ
15:30
-
የአገር ልጅ ቢ
...
መዝ
10:15
-
የኃጢአተኛንና
...
መዝ
37:17
-
የኃጥአን ክንድ
...
16
ወደ ባሕር ምንጭስ ውስጥ ገብተሃልን? በቀላዩስ መሠረት ውስጥ ተመላልሰሃልን?
Related
ኢዮ
9:8
-
ሰማያትን ብቻው
...
ዘፍ
7:11
-
በኖኅ ዕድሜ በ
...
ዘፍ
8:2
-
የቀላዩም ምንጮ
...
መዝ
77:19
-
መንገድህ በባህ
...
ምሳ
8:24
-
ቀላያት ገና ሳ
...
ምሳ
8:28
-
ደመናትን በላይ
...
17
የሞት በሮች ተገልጠውልሃልን? የሞትንስ ጥላ ደጆች አይተሃልን?
Related
ኢዮ
10:21
-
ወደማልመለስበት
...
ማቴ
16:18
-
እኔም እልሃለሁ
...
ኢዮ
26:6
-
ሲኦል በፊቱ ራ
...
ኢዮ
10:20
-
የሕይወቴ ዘመን
...
18
ምድርንስ በስፋትዋ አስተውለሃታልን? ሁሉን አውቀህ እንደ ሆነ ተናገር።
Related
ኢዮ
28:24
-
እርሱም የምድር
...
19-20
ወደ ዳርቻው ትነዳው ዘንድ፥ ወደ ቤቱም የሚያደርሰውን ጐዳና ታውቅ ዘንድ፥ የብርሃን መኖሪያ መንገድ የት ነው? የጨለማውስ ቦታ ወዴት አለ?
21
በዚያን ጊዜ ተወልደህ ነበርና፥ የዕድሜህም ቍጥር ብዙ ነውና፤ በእውነት አንተ ሳታውቅ አትቀርም።
Related
ኢዮ
15:7
-
በውኑ መጀመሪያ
...
22
በውኑ ወደ በረዶው ቤተ መዛግብት ገብተሃልን? የበረዶውንስ ቅንጣት ቤተ መዛግብት አይተሃልን?
Related
መዝ
147:17
-
በረዶውን እንደ
...
ኢዮ
37:6
-
በረዶውንና ውሽ
...
ዘጸ
9:18
-
እነሆ ነገ በዚ
...
ኢያ
10:11
-
ከእስራኤልም ል
...
ኢሳ
30:30
-
እግዚአብሔርም
...
ሕዝ
13:11
-
ገለባ በሌለበት
...
ሕዝ
13:13
-
ስለዚህ ጌታ እ
...
ራእ
16:21
-
በሚዛንም አንድ
...
23
ይኸውም ለመከራ ጊዜ ለሰልፍና ለጦርነት ቀን የጠበቅሁት ነው።
Related
ዘጸ
9:21
-
የእግዚአብሔርን
...
ኢያ
10:11
-
ከእስራኤልም ል
...
24
ብርሃንስ በምን መንገድ ይከፈላል? የምሥራቅስ ነፋስ በምድር ላይ እንዴት ይበተናል?
Related
ኢዮ
26:10
-
ብርሃንና ጨለማ
...
25-26
ባድማውንና ውድማውን እንዲያጠግብ፥
Related
ኢዮ
28:26
-
ለዝናብም ሥርዓ
...
27
ሣሩንም እንዲያበቅል፥ ማንም በሌለባት ምድር ላይ፥ ሰውም በሌለባት ምድረ በዳ ላይ ዝናብን ያዘንብ ዘንድ፥ ለፈሳሹ ውኃ መንዶልዶያውን፥ ወይስ ለሚያንጐደጕድ መብረቅ መንገድን ያበጀ ማን ነው?
Related
መዝ
104:14
-
እንጀራን ከምድ
...
መዝ
104:14
-
እንጀራን ከምድ
...
መዝ
107:35
-
ምድረ በዳን ለ
...
28
በውኑ ለዝናብ አባት አለውን? ወይስ የጠልን ነጠብጣብ የወለደ ማን ነው?
Related
ኢዮ
36:27
-
የውኃውን ነጠብ
...
መዝ
147:8
-
ሰማዩን በደመና
...
ኤር
14:22
-
በውኑ በአሕዛብ
...
29
በረዶስ ከማን ማኅፀን ወጣ? የሰማዩንስ አመዳይ ማን ወለደው?
Related
መዝ
147:16
-
አመዳዩን እንደ
...
ኢዮ
37:10
-
ከእግዚአብሔር
...
መዝ
147:17
-
በረዶውን እንደ
...
30
ውኆች እንደ ድንጋይ ጠነከሩ፥ የቀላዩም ፊት ረግቶአል።
31
በውኑ የሰባቱን ከዋክብት ዘለላ ታስር ዘንድ፥ ወይስ ኦሪዮን የሚባለውን ኮከብ ትፈታ ዘንድ ትችላለህን?
Related
አሞ
5:8
-
ሰባቱን ከዋክብ
...
ኢዮ
9:9
-
ድብ የሚባለውን
...
32
ወይስ ማዛሮት የሚባሉትን ከዋክብት በጊዜያቸው ታወጣ ዘንድ፥ ወይስ ድብ የሚባለውን ኮከብ ከልጆቹ ጋር ትመራ ዘንድ ትችላለህን?
33
የሰማይን ሥርዓት ታውቃለህን? በምድርስ ለይ እንዲሠለጥን ልታደርግ ትችላለህን?
Related
መዝ
148:6
-
ለዘላለም ዓለም
...
ኤር
31:35
-
ስሙ የሠራዊት
...
34
የውኆች ብዛት ይሸፍንህ ዘንድ ቃልህን ወደ ደመናት ታነሣ ዘንድ ትችላለህን?
Related
ኢዮ
22:11
-
እንዳታይ ብርሃ
...
ኢዮ
36:27
-
የውኃውን ነጠብ
...
ኢዮ
38:37-38
-
የሰማይን ደመና
...
35
መብረቆች ሄደው። እነሆ፥ እዚህ አለን ይሉህ ዘንድ ልትልካቸው ትችላለህን?
Related
ኢዮ
36:32
-
እጆቹን በብርሃ
...
ኢዮ
37:3
-
እርሱን ወደ ሰ
...
36
በውስጡስ ጥበብን ያኖረ፥ ለሰውስ ልብ ማስተዋልን የሰጠ ማን ነው?
Related
ኢዮ
32:8
-
ነገር ግን በሰ
...
ኢዮ
12:13
-
በእግዚአብሔር
...
ኢዮ
9:4
-
ልቡ ጠቢብ፥ ኃ
...
መዝ
51:6
-
እነሆ፥ እውነት
...
መክ
2:26
-
እርሱም ደስ ለ
...
37-38
የሰማይን ደመና በጥበቡ ሊቈጥር የሚችል ማን ነው? ትቢያ በተበጠበጠ ጊዜ፥ ጓሎቹም በተጣበቁ ጊዜ፥ የሰማይን ረዋት ሊያዘነብል የሚችል ማን ነው?
Related
ኢዮ
38:34
-
የውኆች ብዛት
...
39-40
በዋሾቻቸው ውስጥ ተጋድመው፥ በጫካም ውስጥ አድብተው ሳሉ፥ ለአንበሳይቱ አደን ታድናለህን? የልጆችዋንስ ነፍስ ታጠግብ ዘንድ ትችላለህን?
Related
መዝ
104:21
-
የአንበሳ ግልገ
...
41
ልጆቹ ወደ እግዚአብሔር ሲጮኹ፥ የሚበሉትም አጥተው ሲቅበዘበዙ፥ ለቍራ መብልን የሚሰጠው ማን ነው?
Related
መዝ
147:9
-
ለሚጠሩት ለቍራ
...
ማቴ
6:26
-
ወደ ሰማይ ወፎ
...
ሉቃ
12:24
-
ቍራዎችን ተመል
...
«
‹
38
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
›
»
1
Then Yahweh answered Job out of the whirlwind,
2
"Who is this who darkens counsel by words without knowledge?
3
Brace yourself like a man, for I will question you, then you answer me!
4
"Where were you when I laid the foundations of the earth? Declare, if you have understanding.
5
Who determined the measures of it, if you know? Or who stretched the line on it?
6
Whereupon were the foundations of it fastened? Or who laid its cornerstone,
7
when the morning stars sang together, and all the sons of God shouted for joy?
8
"Or who shut up the sea with doors, when it broke forth from the womb,
9
when I made clouds its garment, and wrapped it in thick darkness,
10
marked out for it my bound, set bars and doors,
11
and said, ''Here you may come, but no further. Here shall your proud waves be stayed?''
12
"Have you commanded the morning in your days, and caused the dawn to know its place;
13
that it might take hold of the ends of the earth, and shake the wicked out of it?
14
It is changed as clay under the seal, and stands forth as a garment.
15
From the wicked, their light is withheld. The high arm is broken.
16
"Have you entered into the springs of the sea? Or have you walked in the recesses of the deep?
17
Have the gates of death been revealed to you? Or have you seen the gates of the shadow of death?
18
Have you comprehended the earth in its breadth? Declare, if you know it all.
19
"What is the way to the dwelling of light? As for darkness, where is its place,
20
that you should take it to its bound, that you should discern the paths to its house?
21
Surely you know, for you were born then, and the number of your days is great!
22
Have you entered the treasuries of the snow, or have you seen the treasures of the hail,
23
which I have reserved against the time of trouble, against the day of battle and war?
24
By what way is the lightning distributed, or the east wind scattered on the earth?
25
Who has cut a channel for the flood water, or the path for the thunderstorm;
26
To cause it to rain on a land where no man is; on the wilderness, in which there is no man;
27
to satisfy the waste and desolate ground, to cause the tender grass to spring forth?
28
Does the rain have a father? Or who fathers the drops of dew?
29
Out of whose womb came the ice? The gray frost of the sky, who has given birth to it?
30
The waters become hard like stone, when the surface of the deep is frozen.
31
"Can you bind the cluster of the Pleiades, or loosen the cords of Orion?
32
Can you lead forth the constellations in their season? Or can you guide the Bear with her cubs?
33
Do you know the laws of the heavens? Can you establish the dominion of it over the earth?
34
"Can you lift up your voice to the clouds, That abundance of waters may cover you?
35
Can you send forth lightnings, that they may go? Do they report to you, ''Here we are?''
36
Who has put wisdom in the inward parts? Or who has given understanding to the mind?
37
Who can number the clouds by wisdom? Or who can pour out the bottles of the sky,
38
when the dust runs into a mass, and the clods of earth stick together?
39
"Can you hunt the prey for the lioness, or satisfy the appetite of the young lions,
40
when they crouch in their dens, and lie in wait in the thicket?
41
Who provides for the raven his prey, when his young ones cry to God, and wander for lack of food?
Back to top
Page design based on
Bootstrap
theme
All right Reserved. geezexperience.com
more info