መጽሐፍ ቅዱስ በአማርኛ
ብሉይ ኪዳን
- OT
ዘፍጥረት
GEN
ዘጸአት
EXO
ዘሌዋውያን
LEV
ዘህልቍ
NUM
ዘዳግም
DEU
ኢያሱ
JOS
መሣፍንት
JDG
ሩት
RUT
1ኛ ሳሙኤል
1SA
2ኛ ሳሙኤል
2SA
1ኛ ነገሥት
1KI
2ኛ ነገሥት
2KI
1ኛ ዜና መዋዕል
1CH
2ኛ ዜና መዋዕል
2CH
ዕዝራ
EZR
ነህምያ
NEH
አስቴር
EST
ኢዮብ
JOB
መዝ ዳዊት
PSA
ምሳሌ
PRO
መክብብ
ECC
መኃልየ መኃልይ
SOS
ኢሳይያስ
ISA
ኤርምያስ
JER
ሰቆቃው ኤርምያስ
LEM
ሕዝቅኤል
EZA
DAN
ሆሴዕ
HOS
ኢዮኤል
JOE
አሞጽ
AMO
አብድዩ
OBA
ዮናስ
JON
ሚክያስ
MIC
ናሆም
NAH
ዕንባቆም
HAB
ሶፎንያስ
ZEP
ሐጌ
HAG
ዘካርያስ
ZEC
ሚልክያ
MAL
አዲስ ኪዳን
- NT
ማቴዎስ
MAT
ማርቆስ
MAR
ሉቃስ
LUK
ወንጌል ዮሐንስ
JOH
ሐዋርያት ሥራ
ACT
ሮሜ
ROM
1ኛ ቆሮንቶስ
1CO
2ኛ ቆሮንቶስ
2CO
ገላትያ
GAL
ኤፌሶን
EPH
ፊልጲ
PHP
ቆላስይስ
COL
1ኛ ተሰሎንቄ
1TH
2ኛ ተሰሎንቄ
2TH
1ኛ ጢሞቴዎስ
1TI
2ኛ ጢሞቴዎስ
2TI
ቲቶ
TIT
ፊልሞና
PHI
ዕብራውያን
HEB
ያዕቆብ
JAM
1ኛ ጴጥሮስ
1PE
2ኛ ጴጥሮስ
2PE
1ኛ ዮሐንስ
1JO
2ኛ የዮሐንስ
2JO
3ኛ የዮሐንስ
3JO
ይሁዳ
JUD
ዮሐንስ ራእይ
REV
Search
ትግርኛ
About
መዝ ዳዊት
102
- Psalms 102
«
‹
102
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
›
»
1
አቤቱ፥ ጸሎቴን ስማኝ፥ ጩኸቴም ወደ አንተ ይድረስ።
Related
ዘጸ
2:23
-
ከዚያም ከብዙ
...
1ሳሙ
9:16
-
ነገ በዚህች ሰ
...
2
በመከራዬ ቀን ፊትህን ከኔ አትመልስ፤ ጆሮህን ወደ እኔ አዘንብል፤ በጠራሁህ ቀን ፈጥነህ ስማኝ።
3
ዘመኔ እንደ ጢስ አልቃለችና፥ አጥንቶቼም እንደ መቃጠያ ተቃጥለዋልና።
Related
ያዕ
4:14
-
ሕይወታችሁ ምን
...
መዝ
31:10
-
ሕይወቴ በኅዘን
...
ሰቆ
1:13
-
ሜም። ከላይ እ
...
መዝ
38:7
-
ነፍሴ ስድብን
...
መዝ
38:9
-
አቤቱ፥ ፈቃዴ
...
ኢዮ
30:30
-
ቁርበቴ ጠቈረ፥
...
4
እህል መብላት ተረስቶኛልና ተቀሠፍሁ ልቤም እንደ ሣር ደረቀ።
Related
ያዕ
1:11
-
ፀሐይ ከትኵሳት
...
1ሳሙ
1:7
-
በየዓመቱም እን
...
2ሳሙ
12:17
-
የቤቱም ሽማግሌ
...
ዕዝ
10:6
-
ዕዝራም ከእግዚ
...
ኢዮ
33:20
-
ሕይወቱም እንጀ
...
መዝ
102:11
-
ዘመኖቼ እንደ
...
5
ከጩኸቴ ድምፅ የተነሣ አጥንቶቼ ከሥጋዬ ጋር ተጣበቁ።
Related
ኢዮ
19:20
-
አጥንቴ ከቁርበ
...
ሰቆ
4:8
-
ሔት። ፊታቸው
...
6
እንደ ምድረ በዳ እርኩም መሰልሁ፤ በፈረሰ ቤት እንዳለ እንደ ጕጕት ሆንሁ።
Related
ኢሳ
34:11
-
ጭልፊትና ጃርት
...
ሶፎ
2:14
-
መንጎችም የምድ
...
ዘሌ
11:17-18
-
ጕጕት፥ እርኩም
...
ዘሌ
11:17-18
-
ጕጕት፥ እርኩም
...
7
ተጋሁ፥ በሰገነትም እንደሚኖር ብቸኛ ድንቢጥ ሆንሁ።
8
ጠላቶቼ ሁልጊዜ ይሰድቡኛል፥ የሚያሳድዱኝም ተማማሉብኝ።
Related
ሥራ
26:11
-
በምኵራብም ሁሉ
...
ኢሳ
65:15
-
ስማችሁንም ለተ
...
ኤር
29:22
-
ከእነርሱም የተ
...
ዘካ
8:13
-
የይሁዳ ቤትና
...
9
አመድን እንደ እህል ቅሜአለሁና፥ መጠጤንም ከእንባዬ ጋር ቀላቅያለሁና፥
Related
መዝ
42:3
-
ዘወትር። አምላ
...
10
ከቍጣህና ከመዓትህም የተነሣ፤ አንሥተኸኛልና፥ ጥለኸኝማልና።
Related
ኢዮ
27:21
-
የምሥራቅ ነፋስ
...
ኢዮ
30:22
-
በነፋስ አነሣኸ
...
መዝ
109:22
-
እኔ ችግረኛ ም
...
11
ዘመኖቼ እንደ ጥላ አዘንብለዋል፤ እኔም እንደ ሣር ደርቄአለሁ።
Related
ያዕ
1:11
-
ፀሐይ ከትኵሳት
...
ኢዮ
14:2
-
እንደ አበባ ይ
...
መዝ
102:4
-
እህል መብላት
...
መክ
6:12
-
ሰው በከንቱ ወ
...
መዝ
90:6
-
ማልዶ ያብባል
...
12
አንተ ግን፥ አቤቱ፥ ለዘላለም ትኖራለህ፥ መታሰቢያህም ለልጅ ልጅ ነው።
Related
ሰቆ
5:19
-
አቤቱ፥ አንተ
...
13
አንተ ተነሥ ጽዮንንም ይቅር በላት፥ የምሕረትዋ ጊዜ ነውና፥ ዘመንዋም ደርሶአልና፤
Related
መዝ
75:2
-
ጊዜውን ስቀበል
...
ኢሳ
60:10
-
በቍጣዬ ቀሥፌ
...
ዘካ
1:12
-
የእግዚአብሔርም
...
መዝ
69:14
-
እንዳይውጠኝ ከ
...
14
ባሪያዎችህም ድንጋዮችዋን ወድደዋልና፥ ለመሬትዋም አዝነዋልና።
Related
ኢሳ
52:2
-
ኢየሩሳሌም ሆይ
...
15
አቤቱ፥ አሕዛብ ስምህን፥ ነገሥታትም ሁሉ ክብርህን ይፈራሉ፤
Related
ኢሳ
45:5-6
-
እኔ እግዚአብሔ
...
መዝ
148:11
-
የምድር ነገሥታ
...
1ነገ
8:43
-
አንተ በማደሪያ
...
16
እግዚአብሔር ጽዮንን ይሠራታልና፥ በክብሩም ይገለጣልና።
Related
መዝ
51:18
-
አቤቱ፥ በውዴታ
...
መዝ
147:2
-
እግዚአብሔር ኢ
...
ኢሳ
60:2
-
እነሆ፥ ጨለማ
...
ኢሳ
60:1
-
ብርሃንሽ መጥቶ
...
መዝ
57:6
-
ለእግሮቼ ወጥመ
...
17
ወደ ችግረኞች ጸሎት ተመለከተ፥ ልመናቸውንም አልናቀም።
Related
ኢዮ
36:5
-
እነሆ፥ እግዚአ
...
18
ይህ ለሚመጣ ትውልድ ይጻፍ፥ የሚፈጠርም ሕዝብ ለእግዚአብሔር እልል ይላል፤
Related
ኢሳ
43:20-21
-
ምስጋናዬን እን
...
19
እግዚአብሔር ከመቅደሱ ከፍታ ሆኖ ተመልክቶአልና፥ ከሰማይ ሆኖ ምድርን አይቶአልና፤
Related
መዝ
80:14
-
የሠራዊት አምላ
...
መዝ
14:2
-
የሚያስተውል እ
...
መዝ
150:1
-
ሃሌ ሉያ። እግ
...
መዝ
11:4
-
እግዚአብሔር በ
...
20
የእስረኞችን ጩኸት ይሰማ ዘንድ፥ ሊገድሉ የተፈረደባቸውን ያድን ዘንድ፤
Related
መዝ
146:7
-
ለተበደሉት የሚ
...
መዝ
79:11
-
የእስረኞች ጩኸ
...
21
የእግዚአብሔርን ስም በጽዮን ምስጋናውንም በኢየሩሳሌም ይናገሩ ዘንድ፤
Related
መዝ
69:35
-
እግዚአብሔር ጽ
...
22
አሕዛብ በአንድነት በተሰበሰቡ ጊዜ መንግሥታትም ለእግዚአብሔር ይገዙ ዘንድ።
Related
ኢሳ
60:3
-
አሕዛብም ወደ
...
23
በኃይሉ ጎዳና መለሰለት። የዘመኔን አነስተኛነት ንገረኝ።
Related
መዝ
39:5
-
እነሆ፥ ዘመኖቼ
...
መዝ
89:45
-
የዙፋኑንም ዘመ
...
24
በዘመኔ እኵሌታ አትውሰደኝ፤ ዓመቶችህ ለልጅ ልጅ ናቸው።
Related
መዝ
90:2
-
ተራሮች ሳይወለ
...
ኢዮ
36:26
-
እነሆ፥ እግዚአ
...
መዝ
39:13
-
ወደማልመለስበት
...
ኢሳ
38:10
-
እኔ። በሕይወት
...
25
አቤቱ፥ አንተ ከጥንት ምድርን መሠረትህ፥ ሰማያትም የእጅህ ሥራ ናቸው።
Related
መዝ
90:2
-
ተራሮች ሳይወለ
...
2ዜና
2:12
-
ኪራምም ደግሞ
...
ዕብ
1:10
-
ይላል። ደግሞ።
...
ነህ
9:6
-
አንተ ብቻ እግ
...
ዘፍ
1:1
-
በመጀመሪያ እግ
...
1ዜና
16:26
-
የአሕዛብ አማል
...
ዕብ
1:11
-
እነርሱም ይጠፋ
...
ኢሳ
48:13
-
እጄም ምድርን
...
26
እነርሱ ይጠፋሉ፥ አንተ ግን ትኖራለህ፤ ሁላቸው እንደ ልብስ ያረጃሉ፥ እንደ መጐናጸፊያም ትለውጣቸዋለህ፥ ይለወጡማል፤
Related
ኢሳ
50:9
-
እነሆ፥ ጌታ እ
...
ኢሳ
34:4
-
የሰማይም ሠራዊ
...
ኢሳ
51:6
-
ዓይናችሁን ወደ
...
ማቴ
24:35
-
ሰማይና ምድር
...
2ጴጥ
3:10
-
የጌታው ቀን ግ
...
ራእ
20:11
-
ታላቅና ነጭ ዙ
...
ዕብ
12:27
-
ዳሩ ግን። አን
...
ኢዮ
14:10
-
ሰው ግን ይሞት
...
27
አንተ ግን ያው አንተ ነህ፥ ዓመቶችህም ከቶ አያልቁም።
Related
መዝ
90:2
-
ተራሮች ሳይወለ
...
ኢዮ
36:26
-
እነሆ፥ እግዚአ
...
ኢሳ
41:4
-
ይህን የሠራና
...
ኢሳ
43:10
-
ታውቁና ታምኑብ
...
ሚል
3:6
-
እኔ እግዚአብሔ
...
ያዕ
1:17
-
በጎ ስጦታ ሁሉ
...
ሰቆ
5:19
-
አቤቱ፥ አንተ
...
ዕብ
13:8
-
ኢየሱስ ክርስቶ
...
28
የባሪያዎችህም ልጆች ይኖራሉ፥ ዘራቸውም ለዘላለም ትጸናለች።
«
‹
102
1
2
3
4
5
6
7
8
9
10
11
12
13
14
15
16
17
18
19
20
21
22
23
24
25
26
27
28
29
30
31
32
33
34
35
36
37
38
39
40
41
42
43
44
45
46
47
48
49
50
51
52
53
54
55
56
57
58
59
60
61
62
63
64
65
66
67
68
69
70
71
72
73
74
75
76
77
78
79
80
81
82
83
84
85
86
87
88
89
90
91
92
93
94
95
96
97
98
99
100
101
102
103
104
105
106
107
108
109
110
111
112
113
114
115
116
117
118
119
120
121
122
123
124
125
126
127
128
129
130
131
132
133
134
135
136
137
138
139
140
141
142
143
144
145
146
147
148
149
150
›
»
1
<
> Hear my prayer, Yahweh! Let my cry come to you.
2
Don''t hide your face from me in the day of my distress. Turn your ear to me. Answer me quickly in the day when I call.
3
For my days consume away like smoke. My bones are burned as a firebrand.
4
My heart is blighted like grass, and withered, for I forget to eat my bread.
5
By reason of the voice of my groaning, my bones stick to my skin.
6
I am like a pelican of the wilderness. I have become as an owl of the waste places.
7
I watch, and have become like a sparrow that is alone on the housetop.
8
My enemies reproach me all day. Those who are mad at me use my name as a curse.
9
For I have eaten ashes like bread, and mixed my drink with tears,
10
Because of your indignation and your wrath, for you have taken me up, and thrown me away.
11
My days are like a long shadow. I have withered like grass.
12
But you, Yahweh, will abide forever; your renown endures to all generations.
13
You will arise and have mercy on Zion; for it is time to have pity on her. Yes, the set time has come.
14
For your servants take pleasure in her stones, and have pity on her dust.
15
So the nations will fear the name of Yahweh; all the kings of the earth your glory.
16
For Yahweh has built up Zion. He has appeared in his glory.
17
He has responded to the prayer of the destitute, and has not despised their prayer.
18
This will be written for the generation to come. A people which will be created will praise Yah.
19
For he has looked down from the height of his sanctuary. From heaven, Yahweh saw the earth;
20
to hear the groans of the prisoner; to free those who are condemned to death;
21
that men may declare the name of Yahweh in Zion, and his praise in Jerusalem;
22
when the peoples are gathered together, the kingdoms, to serve Yahweh.
23
He weakened my strength along the course. He shortened my days.
24
I said, "My God, don''t take me away in the midst of my days. Your years are throughout all generations.
25
Of old, you laid the foundation of the earth. The heavens are the work of your hands.
26
They will perish, but you will endure. Yes, all of them will wear out like a garment. You will change them like a cloak, and they will be changed.
27
But you are the same. Your years will have no end.
28
The children of your servants will continue. Their seed will be established before you."
Back to top
Page design based on
Bootstrap
theme
All right Reserved. geezexperience.com
more info